የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ጾመ ፍልሰታ
«ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል።»
የሉቃስ ወንጌል ፩:፵፰ · Luke 1:48
ሰኞ — ዓርብ: 1:00 AM — 7:00 AM
ቅዳሜ & እሑድ: 12:00 AM ይጀምራል
ሰኞ — ዓርብ: 10:00 AM — 11:55 AM
ቅዳሜ & እሑድ: ለ40 ደቂቃ ይሰማል
በሊቀ ጉባኤ ጌታሁንሰኞ — ዓርብ: 12:00 PM — 3:00 PM
ቅዳሜ: 6:00 AM (ሰርሖተ ሕዝብ 10:00 AM)
እሑድ: 6:00 AM (ሰርሖተ ሕዝብ 11:00 AM)
ሰኞ — ዓርብ: 5:00 PM — 8:00 PM
የሰርክ ጸሎት እና ትምህርተ ወንጌልስለ ቤተ ክርስቲያናችን
በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን (ዲሲ) የጾመ ፍልሰታ (Filseta) ወቅት በሱባኤ እና በጸሎት ምእመናንን በማገልገል ላይ ይገኛል።
ለ16 ተከታታይ ቀናት ከነሐሴ ፩ እስከ ነሐሴ ፲፮ (August 7 — August 22) የሚደረገው ጾም እና የሱባኤ መርሀ ግብር በሰዓታት፣ በቅዳሴ፣ በውዳሴ ማርያም ትርጓሜ እና በምሽት ትምህርተ ወንጌል ተከናውኖ ታላቁ የእመቤታችን የዕርገት በዓል (ፍልሰታ) በደመቀ ሁኔታ ይከበራል።
የእመቤታችን ጾመ ፍልሰታ ዕለታዊ መርሀ ግብር
ከነሐሴ ፩ እስከ ነሐሴ ፲፮ (August 7 — August 22) በሚደረገው የጾም ወቅት የሚከተሉት ዕለታዊ አገልግሎቶች በተለያዩ ቀናት ይከናወናሉ።
ከሰኞ እስከ ዓርብ — Weekday Schedule
- ሰዓታት 1:00 AM — 7:00 AM
- ትርጓሜ 10:00 AM — 11:55 AMየውዳሴ ማርያም/ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ በሊቀ ጉባኤ ጌታሁን
- ቅዳሴ ከቀኑ 12:00 PM — 3:00 PM
- ሰርክ 5:00 PM — 8:00 PMየሰርክ ጸሎት እና ትምህርተ ወንጌል
የቅዳሜ መርሀ ግብር — Saturday Schedule
- ሰዓታት 12:00 AM ይጀምራል
- ቅዳሴ 6:00 AM ይገባል
- ትርጓሜ ለ40 ደቂቃ ይሰማልየውዳሴ ማርያም/ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ በሊቀ ጉባኤ ጌታሁን
- ሰርሖተ ሕዝብ 10:00 AM ይሆናል
የእሑድ ሰንበት መርሀ ግብር — Sunday Schedule
- ሰዓታት 12:00 AM ይጀምራል
- ቅዳሴ 6:00 AM ይገባል
- ትርጓሜ ለ40 ደቂቃ ይሰማልየውዳሴ ማርያም/ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ በሊቀ ጉባኤ ጌታሁን
- ሰርሖተ ሕዝብ 11:00 AM ይሆናል
የፍልሰታ በዓል — Feast of the Assumption
የእመቤታችን የዕርገት በዓል (ፍልሰታ)
ቅዳሴ: ከጠዋቱ 3:00 AM — 11:00 AM
የእመቤታችን ጾመ ፍልሰታ ቀጥታ ስርጭት
የሰዓታት፣ የቅዳሴ እና የትምህርተ ወንጌል መርሀ ግብር በደብረ ሰላም ቅድስት እመቤታችን ማርያም ዩቲዩብ እና ፌስቡክ ገጾቻችን በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።
አድራሻ — Contact
ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን (ዲሲ)
1350 Buchanan St NW, Washington, DC 20011
© 2026 ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን (ዲሲ)
